የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
by ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት
Features የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም.
የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above